DW | Amharic - News
DW | Amharic - News
   <width>98</width>
አሜሪካን ጨምሮ ብዙዎች እንዲናገሩ እያደረገ ያለው የኢትዮጵያና የኤርትራ ውጥረት
   <description>የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የሚገኙ ሁሉም ሃገራት የጎረቤቶቻቸውን «ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ማክበር» እንዳለባቸው ተናገሩ።</description>
   <category>ፖለቲካ</category>
ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ ጦርነት፣ የኢትዮ-ኤርትራ ፍጥጫ መቆሚያዉ መቼ ነዉ?
   <description>የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥታት ጠብ በናረበት በዚሕ ወቅት የኢትዮጵያ የሥለላ መስሪያ ቤት ኃላፊ፣ሌሎች ባለሥልጣናት፣ የጦር ጄኔራሎችና የተባባሪዎቹ ኃይላት የጦር አዛዦች ሥልታዊቱን ከተማን አዲግራትን የመጎብኘታቸዉ ፖለቲካዊ መልዕክት ከደብረፂዮን እኩል ለኢሳያስ አፈወርቂ መሆኑ ግልፅ ነዉ።</description>
   <category>ኢትዮጵያ</category>
የኤርትራ ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ገቡ የተባሉባቸው የትግራይ አካባቢዎች የትኞቹ ናቸው?
   <description>የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ክልል ሦስት ዞኖች በኩል ድንበር ተሻግረው ወደ ትግራይ ክልል እንደገቡ የገለጹት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ኢትዮጵያ ራሷን የመከላከል ተፈጥሯዊ መብቷን እንደምትጠቀም ለጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት አባላት አስታውቀዋል። ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወታደሮቹ ከ30-60 ኪሎ ሜትር ወደ ኢትዮጵያ ግዛት እንደገቡ ጠቅሰዋል።</description>
   <category>ፖለቲካ</category>
በአማራ ክልል በሶስት ዞኖች የሚደረገዉ ዉጊያ ቀጥሏል
   <description>ሌላው የወገልጤና ከተማ ነዋሪም ጦርነቱ በወገልጤና ከተማ ውስጥ መሆኑን ገልጸው ተዋጊዎቹ ማህበረሰቡን ከተማ ለቆ እንዲወጣ ጥሪ ማቀረባቸውን ይናገራሉ። ትናንት በመጀመርያው ጦርነትም በተባራሪ ጥይት የተመቱ ሰዎች መኖራቸውና ጉዳቱ ግን የከፋ አለመሆኑን ተናግረዋል።</description>
   <category>ኢትዮጵያ</category>
ኢትዮጵያ ዉስጥ የጦርነቱ ዋነኛ ሰለባዎች ሴቶችና ህጻናት ናቸው-ግን ታዲያ i,ሴቶች ድምፅ በየመድረኩ ለምን ቀነሰ?
   <description>በአገር ዉስጥ በሚቀሰቀስ ጦርነት፤ ሴቶችና ታዳጊ ህጻናት የመጀመርያ ተጎጅዎች ናቸዉ። በጦርነት ወቅት ሴቶች ላይ የሚደርሱ ዋና ዋና ጉዳቶች፤ ፆታዊ ጥቃትን እንደ መሳርያ መጠቀም፤ የሥነ ልቦና ጉዳት፤ መፈናቀል እና የኑሮ ዉድነት፤ የጤና አገልግሎት እጦትን መጥቀስ ይቻላል። ኢትዮጵያ ዉስጥ የሴቶች ድምፅ በየመድረኩ ለምን ቀነሰ መጣ? ጦርነት ይቁም!</description>
   <category>ኢትዮጵያ</category>
በሰሜን ኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት
   <description>የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ድርጅት (UN-OCHA) በሰሜን ኢትዮጵያ የሰብዓዊ አቅርቦት መሻሻል ማሳየቱን አስታወቀ። የተባበሩት መንግሥታት ደግሞ ከአስቸኳይ እርዳታ ምላሽ ማዕከሉ (CERF) በሰሜን ኢትዮጵያ ለሕይወት አድን እርዳታ 8.5 ሚሊየን ዶላር መመደቡን ነው አመልክቷል።</description>
በጦርነት በምትታመሰው የመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማጽኖ
   <description>በየመን የሚገኙ የኢትዮጵያ ስደተኞች አሳሳቢ ሰብአዊ ሁኔታ ላይ ስለምንገኝ ድምፃችን እንዲሰማ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። እነዚህ ወገኖች ለዶቼ ቬለ በጻፉት የተማጽኖ ደብዳቤ፤ «በየመን ውስጥ የምንኖር የኢትዮጵያ ስደተኞች በእጅጉ አስከፊ የሰብአዊ፣ የጤና እና የደኅንነት ችግር ውስጥ እንገኛለን» ብለዋል።</description>
በሰሃላ ሰየምት ወረዳ የተከሰተው አስከፊ ድርቅ
   <description>በዋግህምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ሰሃላ ሰየምት ወረዳ በ13 ቀበሌዎች ከ66 ሺህ በላይ ሰዎች ሲኖሩ ከእነዚህም ውስጥ ከ58 ሺህ በላይ ሰዎች የረሃብ ተጠቂ መሆናቸውን የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመለክታል።</description>
በትግራይ የሚካሄደው ውጊያ እንዲቆም መጠየቁ
   <description>በትግራይ ክልል የሚካሄደው ግጭት ቆሞ ወደ ሰላም የሚያመራ እውነተኛ መንገድ እንዲጀመር የትግራይ ማኀበረሰብ ዳያስፖራ ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ።</description>
   <category>ፖለቲካ</category>
ቃለ መጠይቅ፣ «ያልተጠናቀቀ ፍቺ፣ ያልተሳካ ጉርብትና-የኤርትራና የኢትዮጵያ ጉዳይ» አቶ የሱፍ ያሲን 1991
   <description>ታዛቢዎች ኋላ እንዳሉት የጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድና የፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወዳጅነት አንደኛ፣- በግልፅ፣ በሕግና በሕዝብ ይሁንታ የተደገፈ አልነበረም።ሁለተኛ፣- የጋራ «ጠላት» የሚሉትን ህዝባዊ ወያኔ ሓርነትን ትግራይ (ህወሓት)ን ለመዉጋት ሥለነበር የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በሰላም ሥምምነት ሲያበቃ ወዳጅነቱም ወደጠላትነት ተቀይሯል</description>
   <category>ኢትዮጵያ</category>
አሳሳቢው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ዳግም ቀጥሏል፥ የዶይቸ ቬለ የቀጥታ ጡመራ (Live Blog) ዘገባ
   <description>የኢትዮጵያ ኃይሎች ከኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የምትገኝ የዛላንምበሳ ከተማን ተቆጣጠሩ</description>
ትግራይ፦ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መፋለሚያ?
   <description>በትግራይ ክልል እየተደረገ የሚገኘው ውጊያ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወደ ሌላ የግጭት ምዕራፍ ሊሸጋገር ዳር ዳር እያለ ነው። በመቶ ሺሕዎች የተገደሉባቸው ሁለት የጦርነት ታሪኮች ያላቸው አገራት ፍጥጫ ምን ያክል አስጊ ነው? ሦስት እንግዶች የተሳተፉበት ውይይት የውጊያውን አደጋ፤ ለሰላማዊ ሰዎች የሚያስከትከትለው መዘዝ ይፈትሻል።</description>
   <category>ፖለቲካ</category>
ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ ጦር መቀሌን ተቆጣጠረ፣ጦርነቱ አላባራም፣አካባቢያዊዉን ማስጋቱም ቀጥሏል
   <description>ከየካቲት 1981 ጀምሮ መቀሌ ከህወሓት እጅ ስትወጣ ያሁኑ ሁለተኛዋ ነዉ።የመጀመሪያዉ የፌደራሉ መንግሥት ህዳር 2013 ከተማይቱን ሲቆጣጠር ነበር።ግን ከሰባት ወር በላይ አልቆየም።ህወሓት መልሶ ተቆጣጠራት።ዘንድሮም ከመቀሌ ድል-ሽንፈት በኋላ ጦርነቱ ቦታ-ይቀይር እንጂ አላባራም</description>
   <category>ኢትዮጵያ</category>
እንወያይ፤ አዲስ የሚመሰረተዉ የኢትዮጵያ መንግሥት ሀገሪቱ ከገባችበት ቀዉስ ሊያወጣ የሚችል መፍትሄን ያገኝ ይሆን?
   <description>የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ብልፅግና ፓርቲ፤ አዲስ መንግሥት የሚመሰርተዉ፤ ሰሜን ኢትዮጵያ ዉስጥ በአዲስ ጦርነት ተቀሰቀሰ ከተባለ በኃላ ነዉ። ጦርነቱ የጀመረዉ በፌደራል መንግሥት እና በህወሓት፤ የአማራ ፋኖ፤ የኦሮሞ ነጻ አዉጭ ሰራዊትን ጨምሮ 7 አማፂ ኃይላት መንግሥትን ለመጣል የጋራ ጥምረት በመሰረቱ በሁለተኛዉ ቀን መሆኑ ነዉ።</description>
   <category>ኢትዮጵያ</category>